Registration Criteria

 

ለሙያ ብቃት ምዘና ተመዝጋቢዎች በሙሉ

    • 1. በትምህርት ማስረጃ የሚመዘገቡ ከሆነ
    • ዲፕሎማ/ሌቭል/ሰርተፍኬት ዋናውን ከፎቶኮፒ ጋር
    • መጠኑ 3X4 የሆነ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ/ሲመዘገቡ በካሜራ ሊነሱ ይችላሉ
    • ትክክለኛ የምዝና ክፍያ ደረሰኝ ከንግድ ባንክ ይዞ መምጣት
    • 2. በልምድ ብቻ ለምትመዘገቡ
    • የሥራ ልምድ ማስረጃ ሁለት ዓመትና በላይ
    • መጠኑ 3X4 የሆነ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ/ሲመዘገቡ በካሜራ ሊነሱ ይችላሉ
    • ትክክለኛ የምዝና ክፍያ ደረሰኝ ከንግድ ባንክ ይዞ መምጣት

ደንበኞች ወደ ምዝገባ ክፍል ሲመጡ ማሟላት ያለበቸው

  • ከመረጃ መስጫ ክፍል የተሰጦትን ቅፅ በአግባቡ መሙላት
  • የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ ከሞሉት ቅፅ ጋር አብሮ ማቅረብ
  • ኮሌጆችና ማሰልጠኛ ተቋማት የሰልጣኞችን መረጃ በፎርማቱ መሰረት በሶፍት ኮፒ መያዝና
  • የምዘና ክፍያ በጋራ ማስገባትና የባንክ ደረሰኝ መያዝ እንዲሁም ፎቶቸውን በሶፍት ኮፒ ይዞ መምጣት