የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 001/2016
13/07/2016ዓ.ም
የለማውን ቴክኖሎጂ አድራሻ ስለማሳወቅ (በአ.አ.ከ.አ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ የአስተዳደር ፍርድ ቤት)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰውኃብት ልማት ቢሮ የአስተዳደር ፍርድ ቤት አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን የአስተዳደር ፍርድ ቤት የኦን ላይን ሲስተም በውስጥ አቅም አልምቷል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም ሰራተኛ ወደ አስተዳደር ፍርድ ቤት ሳይመጣ በስራው ላይ ሆኖ አገልግሎቱን ማግኘት የሚችል በመሆኑ ሁሉም ሰራተኛ ሲስተሙን መጠቀም እንዲችል ከዚህ በታች ያለውን አድራሻ እናሳውቃለን
https://www.pscourt.gov.et
አዲስ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ስለማሳወቅ
በት/ስ/ጥ/ሙ/ብ/ም/ማ/ባ. የየካ ቅ/ጽ ቤት ከዚህ ቀደም ለሰባት አመታት ያህል እንጠቀምበት የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መገናኛ ቅርንጫፍ በመራቁ ምክኒያት ወደሌላ ህንጻ የተዘዋወርን ሲሆን ለዚያም የሚቀርበን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካ ቅርንጫፍ በመሆኑ አዲስ የባንክ ሂሳብ ቁጥር እንድናወጣ ተገደናል፡፡
በመሆኑም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለረጅም አመታት የተመዛኞችን ገቢ በመሰብሰብ ሲጠቀምበት የነበረውን የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000149325771 ወደ አዲሱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000395113007 መቀየሩን እናሳውቃለን
አዲስ የተከፈተውን የለሚ ኩራን ቅ/ፅ/ቤት አካውንት ስለማሳወቅ
የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁ/ባለስልጣን ለሚኩራ ቅ/ፅ/ቤት
AA EDU TRAIN QU AUTH LEMIKURA BR OFF
1000574724299 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
|