Orignal Certeficate /ቋሚ ሰርተፍኬት/ለምትወስዱ
- የወሰዳችሁትን የጊዜያዊ ሰርተፍኬት 1 ፎቶ ኮፒ
- 3x4 የሆነ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ /ሁለት ጆሮ የሚያሳይ መሆን አለበት/
- የአገልግሎት ክፍያ 20 ብር
- ቀጠሮ የሚያሲዙት ጊዚያዊ ሰርተፍኬት ከወሰዱበት ቅ/ፅ/ቤት ነው
- ቋሚ ሰርተፍኬቱን የሚወስዱት ጊዚያዊ ሰርተፍኬቱን ከወሰዱበት ቅ/ፅ/ቤት በቀጠሮ ቀን ይሆናል፡፡
Orignal Certeficate /ቋሚ ሰርተፍኬት/ለምትወስዱ