Renewal Criteria

ሙያ ብቃት ኦርጅናል ሰርተፊኬት የእድሳት መስፈርት

  1. የሙያው ደረጃ ላይ ለውጥ ካለ በድጋሜ የሙያ ብቃት ምዘና ወስደው ብቃታቸውን ማረጋገጥ ይገባቸዋል፡፡ ሌላ አዲስ ሰርተፊኬትም ይሰጣቸዋል፡፡
  2. የሙያው ደረጃ ላይ ለውጥ ከሌለ የታደሰበት ቀን ተጠቅሶ ሌላ አዲስ ሰርተፊኬት የሙያ ብቃት ምዘና መውሰድ ሳያስፈልግ ይሰጣቸዋል፡፡
  3. ከተመዘኑት ምዘና ጋር ተያያዥነት ያለው ቢያንስ አንድ አመት በስተመጨረሻ (in the last one (1) year before the renewal) ለእድሳት ሲመጡ ያገለገሉበት ህጋዊ የሥራ ልምድ፡፡
  4. ተያያዥነት ያለው የሥራ ልምድ ቢያንስ አንድ አመት ለእድሳት ሲመጡ በመጨረሻው የአገልግሎት ዘመን በስራ ላይ እየሰሩ ካልሆነ ዳግም ምዘና ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡

 

በእድሳት ወቅት ለሰርተፊኬት የሚከፈለው ክፍያ 30ብር ነው፡፡                   

   የምዘና መረጃና ኢኮቴ ዳይሬክቶሬት