ሙያ ብቃት ምዘና ምንድነዉ? |
ምዘና (Assessment) :- አንድ ግለሰብ ባንድ በተወሰነ የሙያ መስመር በሚፈለገው ዕውቀት፣ ቴክኒካዊ ክህሎትና አመለካከት አኳያ በተቀናጀ አግባብ በብቃት ያለ መሆኑን ወይም አለመሆኑን ለመዳኘት ሲባል ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጁ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎችን (Evidence gathering tools) በመጠቀም መረጃ የመሰብሰብ እና ዳኝነት የመስጠት ሂደትን (Process) የሚያመለክት ጽንሰ-ሃሳብ ነው፡፡
|