የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ!

የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ!

ነሃሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም
የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ በሚል መሪ ቃል በሀገራችን 600 ሚሊዩን ችግኞችን በከተማች ስድስት ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀምበር የመትከል መርሃግብር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የዋናው ቢሮ እና የ9ኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮች እና ሰራተኞች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ቆሬ አደባባይ እና ሃጫሉ መንገድ በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡

photo_2024-10-01_01-14-05 photo_2024-10-01_01-13-47photo_2024-10-01_01-13-52 photo_2024-10-01_01-14-00 photo_2024-10-01_01-13-55