መዛኝ ለመሆን መሟላት ያለበት
መዛኝ ለመሆን የምልመላ መስፈርት የሀገሪቱን ፣ የትምህርትና ስልጠና እና የሙያ ብቃት ምዘናን ፖሊሲ የሚያውቅና ለስርዓቱ ቀና አመለካከት ያለው መሆኑን የሚያረጋገጥ መረጃ ያለው፤ መዛኝ ለመሆን በፈለገበት ሙያ ቢያንስ 3 ዓመት በኢንዱስትሪው ቀጥተኛ የስራ ልምድ/አገልግሎት/ ያለውና የትምህርት /የስልጠና/ ዝግጅቱ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ለስራ ስላለው ተነሳሽነት፣ ስለታማኝነቱ፣ ሀላፊነትን ስለመሸከምና በጽናት ስለመወጣት ብቃቱና...