(ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን መጭው የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ መንግስታዊ ያልሆኑ የትምህርት ተቋማትን በማስተባበር ለአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ፕሬዝዳንት እናታለም እንዳለ የማህበሩን አላማ እንደገለጹት የሴቶችን መብት በማስጠበቅ ግንባር ቀደም ተሳታፊ እና ተጠቃሚነትን ለማስቻል እንደ ተቋቋመ ገልጸው በተለይም የሴቶችን ጥቃት...