All Posts By Superadmintest

አለም ያላትን ሃብት ለመጠቀም ብቁ ዜጎችን ማፍራት አስፈላጊ እንደሆነ ተገለጸ፡፡

17

14/3/2016አለም ያላትን ሃብት ለመጠቀም ብቁ ዜጎችን ማፍራት አስፈላጊ እንደሆነ ተገለጸ፡፡በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በቴ/ሙያ ዘርፍ ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ የተደረገ የጥናት ግኝት ለባለድርሻ አካላት ቀረበ፡፡አቶ ዳኛው ገብሩ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ በመርሃ-ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ከሆነ በቴክኒክና ሙያ የሚሰጠው ስልጠና ለሀገር ግንባታ መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ ሀገር...

መምህር በትምህርት ስራ ውስጥ የማይተካ አካል መሆኑ ተገለጸ፡፡

PIC 3

6/3/2016 መምህር በትምህርት ስራ ውስጥ የማይተካ አካል መሆኑ ተገለጸ፡፡የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በመምህራን በትምህርት ቤት አመራሮች ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ አተገባባር ላይ የተደረገውን የጥናት ውጤት ለትምህርት ባለድርሻ አካላት አቀረበ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ እንደገለጹት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከሚያከናውነው ተግባር አንዱ ጥናትና ምርምር ማካሄድ ነው፡፡ በጥናትና ምርምር ያልተደገፈ ስራ ውጤታማ ነው ተብሎ አይታመንም፤...

ሁሉም ባለድርሻ አካል ማህበራዊ ሃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ተጠቆመ።

3

1/3/2016ሁሉም ባለድርሻ አካል ማህበራዊ ሃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ተጠቆመ።በዛሬው ዕለት ፓሽን አካዳሚ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ የሚገኙ ሁለት የችግረኛ ዜጎች ቤቶችን ከ800 ሺ ብር በላይ በማውጣትና በማደስ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የስራ ኃላፊዎች እና የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አመራሮች በተገኙበት ርክክብ ተደረገ። የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ...

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ቤቶች የኢንስፔክሽን ትግበራ ውጤት ትንተና ሪፖርት በባለስልጣኑና በት/ቢሮ የጋራ መድረክ ውይይት መደረጉ ተገለፀ፡፡

news31 1

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት እና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከከተማው ትምህርት ቢሮ ጋር በመቀናጀት በቂርቆስ ክፍለከተማ መሰብሰቢያ አዳርሽ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ቤቶች የኢንስፔክሽን ትግበራ ውጤት ትንተና ሪፖርት በከተማችን የሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶች የትምህርት አመራሮች፣ ር/መ/ምህራን እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ውይይት መደረጉ ተጠቆመ፡፡ በተጨማሪም የ2016 ዓ.ም የዝግጅት ምዕራፍ በሁለቱ ተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር...

በአ/አ/ከ/አስ/የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እና ትምህርት ቢሮ በጋራ በመሆን በ2016 የትምህርት አጀማመር ክትትልና ቁጥጥር ግኝትና የ2015 ዓ.ም የኢንስፔክሽን ግኝት አስመልክቶ ከግል ት/ቤት ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

news24 1

27/2/2016 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እና ትምህርት ቢሮ በጋራ በመሆን በ2016 የትምህርት አጀማመር ክትትልና ቁጥጥር ግኝትና የ2015 ዓ.ም የኢንስፔክሽን ግኝት አስመልክቶ ከግል ት/ቤት ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ በመርሃ-ግብሩ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት የአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ትግበራ ተጀምሮ...

የለሚኩራ ቅ/ጽ/ቤት የሙያ ብቃት ምዘና ስራ በይፋ በዛሬው ዕለት መጀመሩ ተገለፀ፡፡

pic1 1

  29/2/2016የለሚኩራ ቅ/ጽ/ቤት የሙያ ብቃት ምዘና ስራ በይፋ በዛሬው ዕለት መጀመሩ ተገለፀ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲሱ የለሚኩራ 9ኛው ቅርንጫፍ የሙያ ብቃት ምዘና ስራ በቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በባለስልጣኑ ም/ስራ አስኪያጅ እና የምዘና ዘርፍ ሃላፊ በአቶ ጋትዌች ቱት አማካኝነት በይፋ በዛሬው ዕለት መጀመሩ ተገለፀ፡፡ አዲሱ የለሚኩራ 9ኛው ቅርንጫፍ የሙያ ብቃት ምዘና ስራ...

checklist and forms

photo_2023-06-01-10

Non-Government Pre-Primary School inspection checklist Non-Government Secondary School inspection checklist Non-Government Primary School inspection checklist  TVET Checklist (ENGLISH)            ከቅድመ መደበኛ እስከ መሰናዶ እውቅና ወይም እድሳት ቼክሊስት  Consultancy Application Form Affan Oromoo Primary Checklist for Government Schools  Pre-Primary Checklist for Government Schools Primary Checklist for Government Schools  Secondary Checklist for Government...