ለስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች የመማር ብቃት ምዘና ተሰጠ፡፡
(ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም)የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በዛሬው ዕለት ከየቅርንጫፉ በናሙና በተመረጡ የትምህርት ተቋማት ሲካሄድ የነበረውን የስድስተኛ ክፍል የመማር ብቃት ምዘና ሲሰጥ በነበረበት የትምህርት ተቋማት ላይ ከማዕከል እና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተመረጡ አስተባባሪዎች መርሃ-ግብሩን ሲከታተሉ ነበር፡፡ የባለስልጣኑ የአራዳ እና ቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የእውቅና ፍቃድ እድሳት ዳይሬክተር ዳይሬክቶሬት የሆኑት ወ/ሮ ማርታ ካሳዬ በሳቸው በኩል ያለውን...